am_tn/act/07/26.md

866 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 26-28

እናነተ፣ ወንድማማቾች ናችሁ ይህ እርስ በእርሳቸው ስጣሉ የነበሩትን እስራኤላዊንን የሚያመለክት ነው፡፡ መጎዳት መጉዳት የሚለው ቃል አንድን ሰው ላይ ፍትሐዊ ያልሆነ ነገር ማድረግ ወይም ታማኝነት ማጉደል ማለት ነው፡፡ አንተን በእኛ ላይ ገዥ እና ፈራጅ ያደረገህ ማን ነው? ይህ ጥያቄ ጥቅም ላይ የዋለው ሙሴን ለመገሰጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በእኛ ላይ ምንም ዓይነት ስልጣን የለህም!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) በእኛ ላይ ፈራጅ ያደረግ? እስራኤላዊያን ሙሴ የእነርሱ እንደሆነ አያስቡም ነበር፡፡