am_tn/act/03/24.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 24-26

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 3:13 ላይ የመጀመረውን ለአይሁዊያን ማናገሩን ቀጥሏል፡፡ እርሱን የተከተሉት ሰዎች "ከሳሙኤል በኋላ የኖሩት ነቢያት" ስለእነዚህ ቀናት "ስለእነዚህ ጊዜያት" ወይም "አሁን እየሆኑ ስላሉት ነገሮች" እናንተ የነቢያቱ ልጆች ናችሁ "እናንተ የነቢያቱ ወራሾች ናችሁ፡፡" አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር በነቢያቱ አማካኝነት የገባውን ቃል ትቀበላላችሁ፡፡" እንዲሁም የኪዳኑን "እንዲሁም የኪዳኑ ልጆች ናችሁ፡፡" አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር በኪዳኑ አማከካኝነት የገባውን ቃል ትቀበላላችሁ፡፡" በዘርህ "ከአንተ ልጆች የተነሣ" እግዚአብሔር ባሪያውን ካስነሣ በኋላ "እግዚአብሔር ባሪያውን ከመረጠ በኋላ" ወይም "እግዚአብሔር ሥልጣንን ለባሪያው ከሰጠ በኋላ" ባያሪው ይህ የእግዚአብሔርን መስሕ የሚያመለክት ቃል ነው፡፡