am_tn/act/03/11.md

2.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 11-12

ሳለ "እያለ" የሰለሞን መመላለሻ ደጅ ተብሎ ከሚጠራው "የሰለሞን መመላለሻ ደጅ፡፡" ሰለሞን ከብዙ ዘመናት በፊት ይኖር የነበረ የእስራኤል ልንጉሥ ነው፡፡ መመላለሻ ደጅ በአንድ በኩል ክፍት የሆነ ራቅ ራቅ ተደርገው በተተከሉ ምሰሶዎች በተደገፉ ላይ በተመታ ጣሪያ ያለው ነው፡፡ እየተደነቁ "በጣም በመገረም" ወይም "በአድናቆት" ጴጥሮስ ይህንን ባየ ጊዜ "ጴጥሮስ የተሰበሰቡት ሰዎች ቁጥጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደረገ መሄዱን ስመለከት" ወይም "ጴጥሮስ ሕዝቡን ሲያይ" (UDB)

እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ "እናንተ እስራኤላዊያን" (UDB)፡፡ ይህን በማለት ጴጥሮስ ለሕዝቡ እየተናገረ መሆንኑ መመልከት ይቻላል፡፡ በዚህ አውድ ውስጥ “ሰዎች” የሚለው ቃል በዚያ ሥፍራ ላይ የተገኙትን ሰዎች ሁሉ ይወክላል፡፡ ስለምን ተደነቃችሁ? አማራጭ ትርጉም፡ "በዚህ ልትደነቁ አያስፈልግም" (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ዐይኖቻችሁ ስለምን በእኛ ላይ ሆነ አማራጭ ትርጉም፡ "ትኩረታችሁን በእኛ ላይ ማድረግ አያስፈልጋችሁም" ወይም "የትኩረት አቅጣጫችሁን በእኛ ላይ ለማድረግ ምንም ምክንያት የላችሁም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) እኛ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጴጥሮስን እና ዮሐንስን ነው፡፡ እኛ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጴጥሮስን እና ዮሐንስ ነው፡፡ በእኛ ኃይል ወይም መለኮትነት ይህን ሰው በእግሩ ቆሞ እንዲሄድ ያደረግን ይመስል? አማራጭ ትርጉም፡ "በራሳችን ኃይል ወይም መለኮታዊ ጥበብ ይህንን አላደረግም" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)