am_tn/act/03/21.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 21-23

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 3:13 ላይ የመጀመረውን ለአይሁዊያን ማናገሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 22-23 ላይ ጴጥሮስ ሙሴ ስለመስሑ አስቀድሞ የተናገረውን ነገር በማንሳት ተናግሯል፡፡ ሰማይ ይቀበለው ዘንድ ከዚህ በፊት አደርገዋለሁ ብሎ እንደተናገረው ኢየሱስ ያለው በሰማይ ነው፡፡ ነገር ሁሉ እስከሚታደስበት ዘመን ድረስ "እግዚአብሔር ሁሉን ነገት እስከሚያድስበት ጊዜ ድረስ" ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ የተናገረው፥ "እግዚአብሔር ለቅዱስ ነቢያቱ ሁሉን ነገር እንደሚያድስ ተናግሯል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ "ከብዙ ዘመናት በፊት የኖሩት ቅዱስ ነቢያቱ" ነቢያ ያስነሣላችኋለ "አንድ ሰው ነቢይ እንዲሆን ይመርጣል" ትጠፋለች "ትወገዳለች" ወይም "ትወሰዳለች"