am_tn/act/03/13.md

667 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 13-14

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 3:12 ላይ የመጀመረውን ለአይሁዊያን ማናገሩን ቀጥሏል፡፡ እናንተ አሳልፋችሁ የሰጣችሁት "እናንተ ለጵላጦስ አሳልፋችሁ የሰጣችሁት" በጵላጦስ ፊት የከዳችሁት "ጵላጦስ ባለበት የከዳችሁት" እርሱ ሊፈታው በወደደ ጊዜ "ጵላጦስ ሊፈታው በፈለገ ጊዜ" ነፍሰ ገዳዩ እንዲፈታላችሁ ጠየቃችሁ አማራጭ ትርጉም፡ "ጵላጦስ ነፍሰ ገዳን እንዲፈታላችሁ ጠየቃችሁ"