16 lines
1021 B
Markdown
16 lines
1021 B
Markdown
# እንዲህም ሆነ
|
|
|
|
ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# አቤሴሎም ከ … አራት አመት በኋላ
|
|
|
|
ይህ የሚያመለክተው እርሱ ከኢየሩሳሌም ከተመለሰ ከአራት አመት በኋላ ነው፡፡ "አቤሴሎም ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለሰ ከአራት አመት በኋላ፣ እርሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እናም በኬብሮን ለያህዌ የተሳልኩትን ለመስጠት
|
|
|
|
"በኬብሮን ለያህዌ የገባሁትን ስለት ለመፈጸም"
|
|
|
|
# ለአገልጋይህ
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ አቤሴሎም ራሱን በዚህ መንገድ የሚገልጸው ንጉሡን ለማክበር ነው፡፡
|