am_tn/2sa/15/07.md

1021 B

እንዲህም ሆነ

ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ፍሰት ቀጣዩን ትዕይንት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

አቤሴሎም ከ … አራት አመት በኋላ

ይህ የሚያመለክተው እርሱ ከኢየሩሳሌም ከተመለሰ ከአራት አመት በኋላ ነው፡፡ "አቤሴሎም ወደ ኢየሩሳሌም ከተመለሰ ከአራት አመት በኋላ፣ እርሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እናም በኬብሮን ለያህዌ የተሳልኩትን ለመስጠት

"በኬብሮን ለያህዌ የገባሁትን ስለት ለመፈጸም"

ለአገልጋይህ

እዚህ ስፍራ አቤሴሎም ራሱን በዚህ መንገድ የሚገልጸው ንጉሡን ለማክበር ነው፡፡