8 lines
822 B
Markdown
8 lines
822 B
Markdown
# እኔን በማስውጣት የምታደርገው ታላቅ ክፋት የከፋ ይሆናል
|
|
|
|
"ይህ ታላቅ ክፋት" የሚለው ረቂቅ ስም፣ ግስ ሆኖ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እኔን ማስወጣትህ በጣም ክፉ ይሆናል! ይህ እንዲያውም የከፋ ይሆናል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ከኋላዋ በሩን ቀረቀረባት
|
|
|
|
ይህ ማለት ተመልሳ እንዳትገባ በሩን በላይዋ መዝጋት ማለት ነው፡፡ "ተመልሳ እንዳትገባ በሩን ዘጋባት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
|