am_tn/2sa/13/15.md

822 B

እኔን በማስውጣት የምታደርገው ታላቅ ክፋት የከፋ ይሆናል

"ይህ ታላቅ ክፋት" የሚለው ረቂቅ ስም፣ ግስ ሆኖ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እኔን ማስወጣትህ በጣም ክፉ ይሆናል! ይህ እንዲያውም የከፋ ይሆናል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ከኋላዋ በሩን ቀረቀረባት

ይህ ማለት ተመልሳ እንዳትገባ በሩን በላይዋ መዝጋት ማለት ነው፡፡ "ተመልሳ እንዳትገባ በሩን ዘጋባት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)