am_tn/2sa/13/05.md

1.2 KiB

ኢዮናዳብ

በ2 ሳሙኤል 13፡3 ላይ ይህ ስም እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ከእርሷ እጅ በላ… ከእርሷ እጅ እበላ/እጎርስ ዘንድ

ይህ እርሷ በግል ምግብ እንድታዘጋጅለት የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ራስዋ ይህን እኔን ታገልግለኝ… መብላት እንድችል እርሷ ታቅርብልኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የታመመ መሰለ

ይህ ማለት የታመመ ለመምሰል ሀሰተኛ ገጽታ አሳየ

ለህመሜ ከእኔ ፊቴ ለፊት

ታሟልና ጉዳዩ ከምግቡ አይደለም፣ ነገር ግን ይልቁንም ያስፈለገው እንክብካቤው ነው፡፡ "ከእኔ ፊቴ ለፊት" የሚለው ሀረግ በእርሱ ፊት ምግቡን እንድታዘጋጅለት ለትዕማር የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ታምሜያለሁና ከእኔ ፊት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)