16 lines
1.2 KiB
Markdown
16 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ኢዮናዳብ
|
||
|
|
||
|
በ2 ሳሙኤል 13፡3 ላይ ይህ ስም እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡
|
||
|
|
||
|
# ከእርሷ እጅ በላ… ከእርሷ እጅ እበላ/እጎርስ ዘንድ
|
||
|
|
||
|
ይህ እርሷ በግል ምግብ እንድታዘጋጅለት የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ራስዋ ይህን እኔን ታገልግለኝ… መብላት እንድችል እርሷ ታቅርብልኝ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የታመመ መሰለ
|
||
|
|
||
|
ይህ ማለት የታመመ ለመምሰል ሀሰተኛ ገጽታ አሳየ
|
||
|
|
||
|
# ለህመሜ ከእኔ ፊቴ ለፊት
|
||
|
|
||
|
ታሟልና ጉዳዩ ከምግቡ አይደለም፣ ነገር ግን ይልቁንም ያስፈለገው እንክብካቤው ነው፡፡ "ከእኔ ፊቴ ለፊት" የሚለው ሀረግ በእርሱ ፊት ምግቡን እንድታዘጋጅለት ለትዕማር የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ "ታምሜያለሁና ከእኔ ፊት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|