am_tn/2sa/08/09.md

629 B

ቶዑ…አዶራም

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሐማት

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ዳዊት አሸነፈ

እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ሰራዊቱን ነው፡፡ "የዳዊት ሰራዊት አሸነፈ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)