# ቶዑ…አዶራም እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # ሐማት ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) # ዳዊት አሸነፈ እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ሰራዊቱን ነው፡፡ "የዳዊት ሰራዊት አሸነፈ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)