796 B
796 B
ከማስታዎሻዎ ማምለጥ የለበትም
"ይህንን አለመረዳት የለብዎትም" ወይም "ይህንን ችላ አትበሉ"
አንድ ቀን በጌታ ዘንድ እንደ ሺህ ዓመት ነው
ከጌታ አመለካከት አንድ ቀን እንደ አንድ ሺህ ዓመት ነው ”
ጌታ የገባውን ቃል በሚመለከት ጌታ በቀስታ አይንቀሳቀስም
ጌታ ተስፋውን ለመፈፀም በቀስታ አይንቀሳቀስም ”
አንዳንዶች ልክ እንደ ዘገምተኛ ይመስላቸዋል
አንዳንድ ሰዎች ጌታ የገባውን ቃል ለመፈፀም ዘገምተኛ ነው ብለው ያስባሉ ፣ ምክንያቱም የጊዜ አመጣጣቸው ከእግዚአብሔር የተለየ ነው።