am_tn/2pe/03/08.md

16 lines
796 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ከማስታዎሻዎ ማምለጥ የለበትም
"ይህንን አለመረዳት የለብዎትም" ወይም "ይህንን ችላ አትበሉ"
# አንድ ቀን በጌታ ዘንድ እንደ ሺህ ዓመት ነው
ከጌታ አመለካከት አንድ ቀን እንደ አንድ ሺህ ዓመት ነው ”
# ጌታ የገባውን ቃል በሚመለከት ጌታ በቀስታ አይንቀሳቀስም
ጌታ ተስፋውን ለመፈፀም በቀስታ አይንቀሳቀስም ”
# አንዳንዶች ልክ እንደ ዘገምተኛ ይመስላቸዋል
አንዳንድ ሰዎች ጌታ የገባውን ቃል ለመፈፀም ዘገምተኛ ነው ብለው ያስባሉ ፣ ምክንያቱም የጊዜ አመጣጣቸው ከእግዚአብሔር የተለየ ነው።