am_tn/2ki/09/01.md

1.1 KiB

የነቢያት ልጆች

ይህ የነቢያት ስብስብ ማለት እንጂ፣ የነቢያት ልጆች ነበሩ ማለት አይደለም 2 ነገሥት 2፥3 ላይ ያለውን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የነቢያት ስብስብ››

በእጅህ

‹‹በእጅህ›› የሚለው ሐረግ ማሰሮውን ይዞ የሚሄደው እርሱ መሆኑን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይዘህ››

ሬማት ዘገለዓድ

ይህን የከተማ ስም፣ 2 ነገሥት 8፥28 ላይ ያለውን በተረጐምህበት መንገድ ተርጒመው፡፡

የናምሲ የልጅ ልጅ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ

ይህ ማለት ኢዮሣፍጥ የኢዩ አባት ነበረ፤ ናምሲ የኢዮሣፍጥ አባት ነበረ ማለት ነው፡፡

ከጓደኞቹ

ይህ ከኢዩ ጋር የተቀመጡ ሰዎችን ያመለክታል፡፡

አስገባው

‹‹ከእርሱ ጋር ሂድ›› ወይም፣ ‹‹ውሰደው››

ወደ እልፍኝ

‹‹ወደ ጓዳ››