# የነቢያት ልጆች ይህ የነቢያት ስብስብ ማለት እንጂ፣ የነቢያት ልጆች ነበሩ ማለት አይደለም 2 ነገሥት 2፥3 ላይ ያለውን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የነቢያት ስብስብ›› # በእጅህ ‹‹በእጅህ›› የሚለው ሐረግ ማሰሮውን ይዞ የሚሄደው እርሱ መሆኑን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይዘህ›› # ሬማት ዘገለዓድ ይህን የከተማ ስም፣ 2 ነገሥት 8፥28 ላይ ያለውን በተረጐምህበት መንገድ ተርጒመው፡፡ # የናምሲ የልጅ ልጅ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ ይህ ማለት ኢዮሣፍጥ የኢዩ አባት ነበረ፤ ናምሲ የኢዮሣፍጥ አባት ነበረ ማለት ነው፡፡ # ከጓደኞቹ ይህ ከኢዩ ጋር የተቀመጡ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ # አስገባው ‹‹ከእርሱ ጋር ሂድ›› ወይም፣ ‹‹ውሰደው›› # ወደ እልፍኝ ‹‹ወደ ጓዳ››