am_tn/2jn/01/09.md

1.6 KiB

2ኛ ዮሐንስ 1፡ 9-11

በጭንቅላቱ የሚሄድ ሰው ይህ የሚያመለክተው ስለ እግዚአብሔር እና እውነት ከሁሉም ይበልጥ አውቃለሁ ብሎ የሚናገርን ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ስለ እግዚአብሔር ይበልጥ አውቃለሁ ብሎ የሚናገር ሰው፡፡" በትምህርቱ የሚጸና ሰው አብ እና ወልድን አለው "የክርስቶስን ትምህርት የሚከተሉ ሰዎች የአብ እና የወልድ ናቸው፡፡"

በክርስቶስ ትምህርት የማይጸና ሰው "ክርስቶስ ባስተማረው ትምህርት በጽናት የማይቀጥል ሰው" እግዚአብሔርን የለውም "የእግዚአብሔር አይደለም" ወደ እናንተ መጥቷል በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በብዙ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-youdual]]) ወደ ቤታችሁ ተቀበሉት በዚህ ሥፍራ ላይ ትርጉሙ ወደ ቤት ማስገባት እንዲሁም ከእነርሱ ጋር ግንኙነትን ለመገንባት በክብር አቀባበል ማድረግን ያመለክታል፡፡ በቤታችሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በብዙ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-youdual]]) በክፉ ሥራው ይካፈላልና። "በእርሱ ክፉ ሥራ ውስት ይሳተፋል" ወይም "ክፉ ሥራውን ይደግፋል"