20 lines
1.6 KiB
Markdown
20 lines
1.6 KiB
Markdown
|
# 2ኛ ዮሐንስ 1፡ 9-11
|
||
|
|
||
|
በጭንቅላቱ የሚሄድ ሰው
|
||
|
ይህ የሚያመለክተው ስለ እግዚአብሔር እና እውነት ከሁሉም ይበልጥ አውቃለሁ ብሎ የሚናገርን ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ስለ እግዚአብሔር ይበልጥ አውቃለሁ ብሎ የሚናገር ሰው፡፡"
|
||
|
በትምህርቱ የሚጸና ሰው አብ እና ወልድን አለው
|
||
|
"የክርስቶስን ትምህርት የሚከተሉ ሰዎች የአብ እና የወልድ ናቸው፡፡"
|
||
|
|
||
|
በክርስቶስ ትምህርት የማይጸና ሰው
|
||
|
"ክርስቶስ ባስተማረው ትምህርት በጽናት የማይቀጥል ሰው"
|
||
|
እግዚአብሔርን የለውም
|
||
|
"የእግዚአብሔር አይደለም"
|
||
|
ወደ እናንተ መጥቷል
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በብዙ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-youdual]])
|
||
|
ወደ ቤታችሁ ተቀበሉት
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ ትርጉሙ ወደ ቤት ማስገባት እንዲሁም ከእነርሱ ጋር ግንኙነትን ለመገንባት በክብር አቀባበል ማድረግን ያመለክታል፡፡
|
||
|
በቤታችሁ
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው በብዙ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-youdual]])
|
||
|
በክፉ ሥራው ይካፈላልና።
|
||
|
"በእርሱ ክፉ ሥራ ውስት ይሳተፋል" ወይም "ክፉ ሥራውን ይደግፋል"
|