am_tn/2co/04/11.md

1.9 KiB

X

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡11-12 እኛ ህያዋን የሆንን፡ ጳውሎስ በዚህ የሚያመለክተው በክርስቶስ አምኖ ጌታን የሚሰብክ ፥በሞት ያልተለየን ማንኛውንም ሰው ነው። ታልፈን እንሰጣለን፡ "አደጋ ውስጥ" የኢየሱስ ህይወት * እንዲገለጥ፤፡

ይህ ሃረግ ቀጣይ የሆነውን የኢየሱስ ህይወት የሚያመላክት እና ለዕብራውያን ፀሐፊም ምን ማለት እንደሆነ የሚያሳይ ሲሆን በተጨማሪም እምነታቸውን በክርስቶስ ጌታ ላይ በማድረጋቸው ምክንያት እስከ ሞት ድረስ አደጋ ውስጥ የከተቱትን አማኞች ያጠቃልላል። ትኩረት፡ "እምነታችን ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ እና የዘላለም ህይወት እንደሚሰጠን ይረጋገጥ ዘንድ ነው።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) በሰብዓዊ ሰውነቶቻችን፡ በዚህ ማብራሪያ እንደሚታየው 2CO 4:10 ይህ ሃረግ ሰዎች ኑሮዋቸውን እንዴት እንደሚኖሩ እና የሚያደርጉትንም ምርጫ ያሳያል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) ሞቱ በእኛ ይሰራል፡ ጳውሎስ ሞት ስራ እንደሚሰራ አድርጎ ያሳያል። ይህም ሞት የሚያስፈራቸው ሰዎች በሌሎች ላይ ግን አዎንታዊ ውጤት እንደሚኖራቸው ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]]) ህይወቱም በእናንተ ይሰራል፡ ጳውሎስ ህይወት ስራ እንደሚሰራ አድርጎ ያሳያል። ይህም የዘላለም ህይወት እውቀት ሰዎች በአይሁድ እማኞች ኑሮ ላይ አዎንታዊ ውጤት እንደሚኖረው ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]]