am_tn/2co/04/07.md

1.5 KiB

2ኛ ቆሮንቶስ 4፡7-10

ይህ ሃብት፡ ፀሐፊው በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ያለውን "የእግዚአብሔር እውቀት ክብር" ያመለክተናል።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በሸክላ ዕቃ፡ ፀሐፊው ይህንን ሃረግ የሚጠቀመው ለሰው ልጅ ሰውነት ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንረበሽም። ቢሆንም ግን ተረስተን አንቀርም፡ እነዚህ ሃረጋት የሚያመላክቱት በተግዳሮት ውስጥ ያለ ነገር ግን ያልተሸነፈ ሰውን ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) የእርሱን ሞት ሁልጊዜ በሰውነታችን እንሸከማለን፡ "የኢየሱስ ሞት" የሚለው ሃረግ የሚያመለክተው ኢየሱስ ለሰው ልጆች ሃጢያት ማስተሰረያ የመሞቱን መረዳት ነው። ትኩረት፡ "ሁልጊዜ የኢየሱስን ሞት እውቀት በሰውነታችን እንሸከማለን።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) የኢየሱስ ህይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ፡ "በሰውነታችን" የሚለው ቃል አማኞች በኢየሱስ የሚኖሩትን አኗኗር የሚያሳይ ነው። (ተመልከት፡