am_tn/2ch/25/23.md

12 lines
633 B
Markdown

# ርቀቱ አራት መቶ ክንድ ነው
አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ ኣት: - “ርቀቱ 400 ክንድ” ወይም “ርዝመቱ 180 ክ.ሜ የሆነ ” ( ቁጥሮችን እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀትን ፡ይመልከቱ )
# ከዖቤድኤዶም ጋር
እዚህ “ዖቤድኤዶም” የሚለው የዚህን ሰው ዝርያ ያመለክታል ፡፡ አት: - “በዖቤድኤዶም ዘሮች ጥበቃ” ( የባህሪ ስምን እና የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
# የንጉሥ ቤት
“ንጉሣዊው ቤተ መንግሥት”