am_tn/2ch/25/23.md

633 B

ርቀቱ አራት መቶ ክንድ ነው

አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ነው ፡፡ ኣት: - “ርቀቱ 400 ክንድ” ወይም “ርዝመቱ 180 ክ.ሜ የሆነ ” ( ቁጥሮችን እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀትን ፡ይመልከቱ )

ከዖቤድኤዶም ጋር

እዚህ “ዖቤድኤዶም” የሚለው የዚህን ሰው ዝርያ ያመለክታል ፡፡ አት: - “በዖቤድኤዶም ዘሮች ጥበቃ” ( የባህሪ ስምን እና የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

የንጉሥ ቤት

“ንጉሣዊው ቤተ መንግሥት”