am_tn/2ch/25/07.md

545 B

የእግዚአብሔር ሰው

“የእግዚአብሔር ነቢይ”

እስራኤል… የኤፍሬም ህዝብ

እነዚህ ለተመሳሳይ ቡድን የተሰጡ ሁለት ስሞች ናቸው ፡፡

ከጠላትህ ፊት ጣልህ… ጣለህ

እዚህ ስለወታደራዊ ሽንፈት ሲናገር ንጉሡ መሬት ላይ እንደሚወረውር አድርጎ ይናገራል ፡፡ አት: - “ጠላትህ እንዲያሸንፍህ ያስችለዋል… ሽንፈት” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)