“የእግዚአብሔር ነቢይ”
እነዚህ ለተመሳሳይ ቡድን የተሰጡ ሁለት ስሞች ናቸው ፡፡
እዚህ ስለወታደራዊ ሽንፈት ሲናገር ንጉሡ መሬት ላይ እንደሚወረውር አድርጎ ይናገራል ፡፡ አት: - “ጠላትህ እንዲያሸንፍህ ያስችለዋል… ሽንፈት” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)