am_tn/2ch/21/16.md

2.2 KiB

የፍልስጥኤማውያንን እና የዓረባውያንን መንፈስ በኢዮራም ላይ እንዲነሳ አደረገ

መንፈስን ማነሳሳት ማለት አንድ ሰው እርምጃ ለመውሰድ እንዲፈልግ ማድረግን የሚገልጽ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው። እዚህ “መንፈስ” ነጠላ ሲሆን ፍልስጤማውያንን እንደ አንድ ቡድን እና ዓረባውያንን እንደ አንድ ቡድን ይመለከታል ፡፡ ኣት: “ፍልስጥኤማውያንና ዓረባውያን በኢዮራም ላይ ተቆጥተው ነበር” (ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)

በኢዮራም ላይ

እዚህ ላይ ኢዮራም የሚያመለክተው ኢዮራምን እና ይገዛው የነበረውን የይሁዳን ህዝብ ነው ፡፡ አት: - “በኢዮራም እና በይሁዳ ሰዎች ላይ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ)

በኩሾች አቅራቢያ የነበሩትን የፍልስጥኤማውያን እና የዐረባውያን መንፈስ

ፍልስጥኤማውያንና አረቦች ሁለት የተለያዩ አገራት ነበሩ ፡፡ አረባውያን በይሁዳ ደቡብምስራቅ በኩል በኩሽ አቅራቢያ ይኖሩ ነበር ፣ ፍልስጤማውያንም ከይሁዳ በስተ ምዕራብ ይኖሩ ነበር ፡፡ እነዚህ አገራት በተናጥል ተነሳሱ ፡፡ ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል። ኣት: - “የፍልስጤማውያን መንፈስ እና በኩሾች አቅራቢያ የነበሩት የአረባውያን መንፈስ” (የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ይመልከቱ)

ከታናሹም ልጅ ከአካዝያስ በቀር ልጅ አልቀረለትም

“ታናሹን ልጅ ኢዮአስ በቀር ወንዶች ልጆቹን ሁሉ ወሰዱ” ወይም “ለእርሱ ያስቀሩለት ብቸኛው ወንድ ልጅ የሁሉም ታናሽ የነበረውን ኢዮአስ ነው”

ታናሽ ልጁ ኢዮአስ

ይህ ልጅ በ 2 ኛ ዜና 22፡ 26 ላይ “አካዝያስ” ተብሎ ተጠርቷል ፡፡