am_tn/2ch/18/22.md

597 B

ያህዌህ ፣ አሁን ተመልከት

ያህዌህ ሆይ የምነግርህ ነገር እውነት እና አስፈላጊ ስለሆነ ተመልከት

በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አድርጓል

እዚህ ላይ “መንፈስ” የሚለው ቃል የነቢያትን ዝንባሌ ያመለክታል ፣ “አፉ” የሚለው ቃላት ደግሞ ምን እንደሚሉ ያመለክታል ፡፡ አት: - “ነቢያትህ ሐሰትን እንዲናገሩ አድርገሃቸዋል” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)