am_tn/2ch/18/22.md

8 lines
597 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ያህዌህ ፣ አሁን ተመልከት
ያህዌህ ሆይ የምነግርህ ነገር እውነት እና አስፈላጊ ስለሆነ ተመልከት
# በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አድርጓል
እዚህ ላይ “መንፈስ” የሚለው ቃል የነቢያትን ዝንባሌ ያመለክታል ፣ “አፉ” የሚለው ቃላት ደግሞ ምን እንደሚሉ ያመለክታል ፡፡ አት: - “ነቢያትህ ሐሰትን እንዲናገሩ አድርገሃቸዋል” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)