am_tn/2ch/05/07.md

461 B

ወደ ውስጠኛው ክፍል ፣ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ፣ በታች

“ወደ ውስጠኛው ቤት ይኸውም ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ሥፍራ፣ ሥር”

የተሸከመባቸው መሎጊያዎች

ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ካህናቱ የተሸከሙባቸው መሎጊያዎች” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ : ይመልከቱ)