am_tn/2ch/05/07.md

8 lines
461 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ወደ ውስጠኛው ክፍል ፣ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ፣ በታች
“ወደ ውስጠኛው ቤት ይኸውም ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ሥፍራ፣ ሥር”
# የተሸከመባቸው መሎጊያዎች
ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ካህናቱ የተሸከሙባቸው መሎጊያዎች” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ : ይመልከቱ)