am_tn/1ti/06/17.md

1.7 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡ 17-19

እርግጠኞች ያልሆኑ ባለጠጎች "ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ የሚያመለከተው ቁሳዊ የሆነ ነገር ነው፡፡ እውነተኛ ባለጠግነት "በእውነተኛ መንገድ ደስተኞች እንድንሆን የሚያደርገው፡፡" በዚህ ስፍራ ላይ ይህ የሚያመለክተው ቁሳዊ ነገር የሚያለክት ነው ይሁን እንጂ ሰዎች በቁሳዊ ነገሮች አማካኝነት ለማግኘት የሚጥሯቸውን ፍቅርን ሐሴትን እና ሰላምን የሚወክል ነው፡፡ በመልካም ሥራ ባለጠጎች ሁኔ "ሌሎችን በተለያዩ መንገዶች በማገዝ አገልግሉ፡፡" ቤተ ክርስቲያንንም መገንባት መሠረት ቤት በመሥራት ሂደት ውስጥ ልሠራ የሚገባው የመጀመሪያው ክፍል፡፡ ይህ የመጀመሪያው “እውነተኛ ባለጠግነት” መገለጫ ምሳሌ ነው እንዲሁም እግዚአብሔር ለለእርሱ ሕዝብ ለዘላለም የሚሰጠው “የእውነተኛ ሕይወት” ጅማሬ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እውነተኛውን ሕይወት ያዝ ይህ በ 1TI 6:12 ላይ የተገለጸውን የእስፖርት ውድድር አሸናፊ የሚይዘውን ሽልማት የሚያሳይ ምሳሌያዊ ንግግርን የሚያሳይ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሽልማት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሕይወትን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])