am_tn/1ti/06/11.md

1.7 KiB

1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡ 11-12

የእግዚአብሔር ሰው "የእግዚብሔር አገልጋይ" ወይም "የእግዚአብሔር የሆነ ሰው" ከእነዚህ ነገሮቸ ራቅ "እነዚህ ነገሮች አንተን ለመጉዳት እንደሚችሉ ነገሮች በማድረግ ከእነርሱ ራቅ፡፡" የዚህ ነገር አማራጭ ተትርጉሞቹ 1) “ገንዘብን መውደድ" (UDB) ወይም 2) የተለየ ትህርት፣ ትምክህት፣ ክርክር እና ገንዘብን መውደድ ናቸው፡፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ፈልግ "ተከተ" ወይም "ተከታተል" ወይም "ይህን ለማድረግ የሚትችለውን አድርግ" መልካምን ገድል ተጋደል...አጥብቀህ ያዝ...ሕይወት አንዳንዶች ይህንን ከክፍል የእስፖርታዊ ውድድር ጋር ተነጻጽሮ የቀረበ ምሳሌያዊ ንግግር አድርገው ይመለከቱታል፡፡ በዚህ ውድድር ውስጥም አሸናፊው ሽልማቱን “ለመያዝ” “ይጋደላል”፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) መያዝ . . . ሕይወት አንዳንዶች ይህንን ምሳሌያዊ ንግግር “መለካም ገድልን ተጋደል” ለሚለው ሌላ አማራጭ ንግግር እንደሆነ ይረዱታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሕይወትን ለማግኘት የሚታደርገውን ነገር ሁሉ አድርግ" (See: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ምስክርነት ስጥ "ምስክርነት ስጥ" ወይም "መስክር" በፊት "በመገኘቱ ውስጥ" መልካም የሆነውን ነገር "የሚታምነውን ነገር"