15 lines
1.0 KiB
Markdown
15 lines
1.0 KiB
Markdown
# 1ኛ ተሰሎንቄ 2፡14-16
|
|
|
|
ወንድሞች
|
|
በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል ክርስትያኖች የሚል ትርጉም አለው፡፡
|
|
ቤተ ክርስቲያናትን የሚትመስሉ ሁኑ
|
|
የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች በአይሁድ መሪዎች ስደት የደረሰባቸው ሲሆን ልክ እንደዚሁም በተሰሎንቄ ያሉት አማኞች በተሰሎንቄ ከተማ በሚኖሩ ሰዎች ስደት ደርሶባቸዋ፡፡ "ቤተ ክርስቲያናትን መስላችኋል"
|
|
ከገዛ ሀገራችን ሰዎች
|
|
"ከሌሎች በተሰሎንቄ ከተማ ከሚኖሩ ሰዎች"
|
|
እንዳንናገር ከለከሉን
|
|
"እንዳንናገር ሊያስቆሙን ጥረት አደረጉ"
|
|
ኃጢአታቸውን ይሞላ ዘንድ ሁል ጊዜ
|
|
"በቀጣይነት ኃጢአት ያደርጉ ዘንድ"
|
|
ቁጣ በእነርሱ ላይ መጥቶባቸዋል
|
|
"የእግዚአብሔር ቅጣት በእነርሱ ላይ መጥቷል" ወይም "የእግዚአብሔር ቁጣ በእነርሱ ላይ መጥቷል"
|