am_tn/1th/02/14.md

1.0 KiB

1ኛ ተሰሎንቄ 2፡14-16

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል ክርስትያኖች የሚል ትርጉም አለው፡፡ ቤተ ክርስቲያናትን የሚትመስሉ ሁኑ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች በአይሁድ መሪዎች ስደት የደረሰባቸው ሲሆን ልክ እንደዚሁም በተሰሎንቄ ያሉት አማኞች በተሰሎንቄ ከተማ በሚኖሩ ሰዎች ስደት ደርሶባቸዋ፡፡ "ቤተ ክርስቲያናትን መስላችኋል" ከገዛ ሀገራችን ሰዎች "ከሌሎች በተሰሎንቄ ከተማ ከሚኖሩ ሰዎች" እንዳንናገር ከለከሉን "እንዳንናገር ሊያስቆሙን ጥረት አደረጉ" ኃጢአታቸውን ይሞላ ዘንድ ሁል ጊዜ "በቀጣይነት ኃጢአት ያደርጉ ዘንድ" ቁጣ በእነርሱ ላይ መጥቶባቸዋል "የእግዚአብሔር ቅጣት በእነርሱ ላይ መጥቷል" ወይም "የእግዚአብሔር ቁጣ በእነርሱ ላይ መጥቷል"