am_tn/1sa/09/14.md

4 lines
326 B
Markdown

# ወደ ኮረብታው መስገጃ መውጣት
ይህ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትና ቁርባን ለማቅርብ ሕዝቡ ቅዱስ ቦታ ብለው የሰየሙት ስፍራ ነው፡፡ ጸሐፊው በከተማይቱ ዙሪያ ካለው ቅጥር ውጪ ይገኝ እንደ ነበር ይጽፋል፡፡