am_tn/1sa/09/14.md

326 B

ወደ ኮረብታው መስገጃ መውጣት

ይህ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትና ቁርባን ለማቅርብ ሕዝቡ ቅዱስ ቦታ ብለው የሰየሙት ስፍራ ነው፡፡ ጸሐፊው በከተማይቱ ዙሪያ ካለው ቅጥር ውጪ ይገኝ እንደ ነበር ይጽፋል፡፡