am_tn/1sa/03/19.md

16 lines
1.1 KiB
Markdown

# ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቅም ነበር
በዚህ ስፍራ ያልተፈጸሙ መልእክቶች መሬት ላይ እንደወደቁ ተገልጸዋል፡፡ ይህ አዎንታዊ በሆነ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "የተነበያቸው ነገሮች ሁሉ ይፈጸሙ ነበር' (ዘይቤአዊ ንግግርና ሁኔታን በማንበብ ላይ የተመሠረተ ትንቢት ተመልከት)
# እስራኤል ሁሉ
"በእስራኤል ያሉ ሰዎች ሁሉ'
# ከዳን እስከ ቤርሳቤህ
"በምድሪቱ ክፍል ሁሉ' የሚልን አሳብ የሚያመለክት ስዕላዊ ንግግር ነው፡፡ አት፡- "ከምድሪቱ አንደኛው ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ' ወይም "ከሰሜን ጥግ ከዳን እስከ ደቡብ ጥግ እስከ ቤርሳብህ'
# ሳሙኤል ተሾመ
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይቻላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ሳሙኤልን ሾመ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)