# ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቅም ነበር በዚህ ስፍራ ያልተፈጸሙ መልእክቶች መሬት ላይ እንደወደቁ ተገልጸዋል፡፡ ይህ አዎንታዊ በሆነ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "የተነበያቸው ነገሮች ሁሉ ይፈጸሙ ነበር' (ዘይቤአዊ ንግግርና ሁኔታን በማንበብ ላይ የተመሠረተ ትንቢት ተመልከት) # እስራኤል ሁሉ "በእስራኤል ያሉ ሰዎች ሁሉ' # ከዳን እስከ ቤርሳቤህ "በምድሪቱ ክፍል ሁሉ' የሚልን አሳብ የሚያመለክት ስዕላዊ ንግግር ነው፡፡ አት፡- "ከምድሪቱ አንደኛው ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ' ወይም "ከሰሜን ጥግ ከዳን እስከ ደቡብ ጥግ እስከ ቤርሳብህ' # ሳሙኤል ተሾመ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይቻላል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ሳሙኤልን ሾመ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)