am_tn/1ki/18/03.md

498 B

አሁን አብድዩ ያህዌን አከበረ

"አሁን" የሚለው ቃል እዚህ ስፍራ የዋለው በዋናው የታሪክ አካሄድ ላይ ማረፊያ ለማበጀት ነው፡፡ እዚህ ላይ ጸሐፊው በታሪኩ ውስጥ ስለ አዲስ ሰው ይነግረናል፡፡

አንድ መቶ ነቢያት በሃምሳ ከፍሎ ደበቃቸው

"100 ነቢያትን በቡድን 50 እያደረገ ደበቃቸው" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)