# አሁን አብድዩ ያህዌን አከበረ "አሁን" የሚለው ቃል እዚህ ስፍራ የዋለው በዋናው የታሪክ አካሄድ ላይ ማረፊያ ለማበጀት ነው፡፡ እዚህ ላይ ጸሐፊው በታሪኩ ውስጥ ስለ አዲስ ሰው ይነግረናል፡፡ # አንድ መቶ ነቢያት በሃምሳ ከፍሎ ደበቃቸው "100 ነቢያትን በቡድን 50 እያደረገ ደበቃቸው" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)