am_tn/1co/06/09.md

1.7 KiB

1ቆሮንቶስ 6፥9-11

ይህን አታውቁምን? ጳውሎስ ይህን እውነት አስቀድሞ እንደሚያውቁ ያብራራል። ትኩረት፦«ይህን አስቅድማችሁ ታውቃላችሁ» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አመፀኞች አይወርሱም «ጸድቃን ብቻ ይወርሳሉ» የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳሉ እግዚአብሔር እንደ ጸድቃን አይፈርድባቸውም፥ ወደ ዘላለም ሕይወት አይገቡም። ግብረ ሰዶማውያን ወንድ ከወንድ ጋር የሚተኙ ዝሙተኞች የግብረ ሰዶማዊ ልምምድ የሚያደርጉ ወንድ ሆኖ ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኙ ሌቦች «ከሌሎች የሚሰርቁ ሰዎች» ወይም «ነጣቂዎች» ስግብግቦች ትኩረት፦ «ከሌሎቹ ይልቅ ተስገብግቦ ብዙ የሚወስዱ ሰዎች» አጨበርባሪዎች ትኩረት፦ «አታላዮች» ወይም «በእንርሱ ላይ እምነት ከጣሉባቸው ሰዎች የሚሰርቁ»(UDB) ታጥባችኋል እግዚአብሔር ንፁሕ አድርጎአችኋል (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ለእግዚአብሔር ተለይታችኋል/ተቀድሳችኋል ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለራሱ ቀድሶአችኋል» ወይም «እግዚአብሔር ቅዱሳን አድርጎአችኋል» (ተመልከት፡- [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ከእግዚአብሔር ጋር ጸድቃችኋል እግዚአብሔር ከራሱ ጋር ጻድቃን አድርጎአችኋል (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])