25 lines
1.7 KiB
Markdown
25 lines
1.7 KiB
Markdown
|
# 1ቆሮንቶስ 6፥9-11
|
||
|
|
||
|
ይህን አታውቁምን?
|
||
|
ጳውሎስ ይህን እውነት አስቀድሞ እንደሚያውቁ ያብራራል። ትኩረት፦«ይህን አስቅድማችሁ ታውቃላችሁ» (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]])
|
||
|
አመፀኞች አይወርሱም
|
||
|
«ጸድቃን ብቻ ይወርሳሉ»
|
||
|
የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳሉ
|
||
|
እግዚአብሔር እንደ ጸድቃን አይፈርድባቸውም፥ ወደ ዘላለም ሕይወት አይገቡም።
|
||
|
ግብረ ሰዶማውያን
|
||
|
ወንድ ከወንድ ጋር የሚተኙ ዝሙተኞች
|
||
|
የግብረ ሰዶማዊ ልምምድ የሚያደርጉ
|
||
|
ወንድ ሆኖ ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኙ
|
||
|
ሌቦች
|
||
|
«ከሌሎች የሚሰርቁ ሰዎች» ወይም «ነጣቂዎች»
|
||
|
ስግብግቦች
|
||
|
ትኩረት፦ «ከሌሎቹ ይልቅ ተስገብግቦ ብዙ የሚወስዱ ሰዎች»
|
||
|
አጨበርባሪዎች
|
||
|
ትኩረት፦ «አታላዮች» ወይም «በእንርሱ ላይ እምነት ከጣሉባቸው ሰዎች የሚሰርቁ»(UDB)
|
||
|
ታጥባችኋል
|
||
|
እግዚአብሔር ንፁሕ አድርጎአችኋል (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
||
|
ለእግዚአብሔር ተለይታችኋል/ተቀድሳችኋል
|
||
|
ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለራሱ ቀድሶአችኋል» ወይም «እግዚአብሔር ቅዱሳን አድርጎአችኋል» (ተመልከት፡- [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
||
|
ከእግዚአብሔር ጋር ጸድቃችኋል
|
||
|
እግዚአብሔር ከራሱ ጋር ጻድቃን አድርጎአችኋል (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|