am_tn/1co/04/08.md

996 B

1ቆሮንቶስ 4፥8-9

እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያትን መታያ እድርጎ አስቀመጠን ጳውሎስ ሐዋርያቱን እግዚአብሔር እንዴት ለዓለም እንዲታዩ መታያ እንዳለደረገ ሁለት መንገዶችን ይገልጻል። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) እኛን ሐዋርያትን መታያ አደረገን እግዚአብሔር ሐዋርያቱን እስረኛ በመጨረሻ ለስቅለት ራሳቸውን ትሑት አድርገው እንደሚቀርቡ እንደ ሮማ ወታደራዊ ሰልፍ ገልጣቸው። (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለሞት እንደተፈረደባቸው ሰዎች እግዚአብሔር ሐዋርያትን ለስቅለት እንደቀረቡ ሰዎች አጋልጦአቸዋል። (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ለመላእክቱና ለሰዎች ለመንፈሳውያንና ለሰው