# 1ቆሮንቶስ 4፥8-9 እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያትን መታያ እድርጎ አስቀመጠን ጳውሎስ ሐዋርያቱን እግዚአብሔር እንዴት ለዓለም እንዲታዩ መታያ እንዳለደረገ ሁለት መንገዶችን ይገልጻል። (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism]]) እኛን ሐዋርያትን መታያ አደረገን እግዚአብሔር ሐዋርያቱን እስረኛ በመጨረሻ ለስቅለት ራሳቸውን ትሑት አድርገው እንደሚቀርቡ እንደ ሮማ ወታደራዊ ሰልፍ ገልጣቸው። (ተመልከት [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለሞት እንደተፈረደባቸው ሰዎች እግዚአብሔር ሐዋርያትን ለስቅለት እንደቀረቡ ሰዎች አጋልጦአቸዋል። (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለመላእክቱና ለሰዎች ለመንፈሳውያንና ለሰው