am_tn/1co/04/03.md

623 B

1ቆሮንቶስ 4፥3-4

እኔ በእናንተ መፍረዴ ለኔ ትንሽ ነገር ነው ጳውሎስ በሰውና በእግዚአብሔር ፍርድ መካከል ያለውን ልዩነት ያመዛዝናል። ከእግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ጋር ሲመዛዘን የሰው ፍርድ የማይጠቅም ነው። የሚመሠረትብኝ ክስ እንዳለ አላውቅም ትኩረት፦ «ማንኛውንም ክስ አልሰማሁም» ይህ ማለት ግን እኔ ንጹሕ ነኝ አይደለም። እኔ ንጹሕ መሆኔን ወይም አለመሆኔን ጌታዬ ያውቃል።»