am_tn/1ch/29/10.md

8 lines
430 B
Markdown

# ተባረክ
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ሕዝቦች ያክብሩህ” (ገባሪ እና ተገባሪ: ይመልከቱ)
# የአባታችን የእስራኤል
እዚህ “እስራኤል” ግለሰቡን ያዕቆብን ይወክላል፡፡ አት: “ያዕቆብ አባታችን” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ: ይመልከቱ)