# ተባረክ ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ሕዝቦች ያክብሩህ” (ገባሪ እና ተገባሪ: ይመልከቱ) # የአባታችን የእስራኤል እዚህ “እስራኤል” ግለሰቡን ያዕቆብን ይወክላል፡፡ አት: “ያዕቆብ አባታችን” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ: ይመልከቱ)