am_tn/1ch/23/27.md

16 lines
796 B
Markdown

# በዳዊት የመጨረሻ ቃላት ሌዋውያኑ ተቆጠሩ
ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ለዳዊት የመጨረሻ ትእዛዝ ሰዎቹ ሌዋውያንን እንዲቆጥሩ ነበር” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)
# ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ
በ 1ኛ ዜና 23 ፡24 ውስጥ ይህንን ሐረግ እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡ (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)
# ገጸ ኅብስት
ስለ “ገጸ ኅብስት” የትርጉም ገጹን ይመልከቱ ፡፡ በ 1 ኛ ዜና መዋዕል 9:32 ይህንን እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ፡፡
# ዱቄት
የተፈጨ የእህል ዱቄት