am_tn/1ch/23/27.md

796 B

በዳዊት የመጨረሻ ቃላት ሌዋውያኑ ተቆጠሩ

ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ለዳዊት የመጨረሻ ትእዛዝ ሰዎቹ ሌዋውያንን እንዲቆጥሩ ነበር” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)

ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ

በ 1ኛ ዜና 23 ፡24 ውስጥ ይህንን ሐረግ እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡ (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)

ገጸ ኅብስት

ስለ “ገጸ ኅብስት” የትርጉም ገጹን ይመልከቱ ፡፡ በ 1 ኛ ዜና መዋዕል 9:32 ይህንን እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ፡፡

ዱቄት

የተፈጨ የእህል ዱቄት