40 lines
2.6 KiB
Markdown
40 lines
2.6 KiB
Markdown
# አለ
|
|
|
|
“ዳዊት አለ”
|
|
|
|
# አቤቱ አምላክ ሆይ፥ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ቤቴስ ምንድር ነው?
|
|
|
|
ዳዊት ይህን ጥያቄ የጠየቀው ያህዌን አዋጅ ሲሰማ የተሰማውን ጥልቅ ስሜት ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ያህዌ አምላክ ሆይ፣ እኔና ቤተሰቤ ፣ ለዚህ ክብር ብቁ አይደለንም። (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ይህ … ጥቂት ነበረ
|
|
|
|
አስፈላጊ ያልሆነ ነገር ትንሽ እንደሆነ ተገልጻል፡፡ (ፈሊጥ: ይመልከቱ)
|
|
|
|
# በፊትህ
|
|
|
|
እዚህ ማየት ፍርድን ወይም ግምገማን ይወክላል፡፡ አት: - “በፍርድህ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ስለ ባሪያህ ቤት
|
|
|
|
እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል ፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ቤተሰቤ”(ይመልከቱ የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ)
|
|
|
|
# ለሩቅ ዘመን
|
|
|
|
ይህ የሚናገረው ስለ ጊዜ ሲሆን፣ አንድ ነገር የሚጓዝ እና የሆነ ቦታ እንደሚደርስ ሆኖ ቀርቧአል። አት: - “እናም ወደፊት ምን ይሆናል” (ዘይቤ: ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ዳዊት ጨምሮ የሚለው ምንድር ነው?
|
|
|
|
ዳዊት ይህንን ጥያቄ ለያህዌህ የሚለው አንዳች እንደሌለው ለማጉላት ተጠቅሞበታል፡፡ አት: - “ከዚህ በላይ የምናገርህ ነገር የለም።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ባሪያህ
|
|
|
|
እዚህ ላይ ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ሲል ጠርቶታል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እኔ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ መጠሪያ ይመልከቱ)
|
|
|
|
# አንተ ባሪያህን ታውቀዋለህና ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር
|
|
|
|
እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው እና ለማጉላት የተደጋገሙ ናቸው፡፡ (ይመልከቱ: ትይዩአዊ)
|
|
|
|
# ለባሪያህ ስለ ተደረገ ክብር
|
|
|
|
“እውቅና” የሚለው ስም “ዕውቅና” በሚለው ቃል መተርጎም ይችላል። አት: - “አገልጋይህን በልዩ ሁኔታ አውቀኸዋል” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)
|